መላቶፕን በመጠቀም ገንዘብ ያግኙ

መላቶፕ የተለያዩ ሊንኮችን ወደ Social Media ሼር በማድረግ ተከፋይ የሚሆኑበት ድረገፅ ነው። ሼር ያደረጓቸው ሊንኮች ባገኙት የ Click ብዛት ገንዘብ ይከፈሎታል።

እንዴት ነው የሚሰራው?

ከዕርሶ የሚጠበቀው እነዚህን 3 መመሪያዎች መከተል ብቻ ነው

ይመዝገቡ

ለመመዝገብ REGISTER የሚለውን በመጫን የሚመጡትን ዝርዝሮች ይሙሉ በመቀጠልም በስልክዎ የሚላክሎትን የማረጋገጫ ቁጥር በማስገባት ምዝገባዎን ያጠናቅቁ።

ፖስቶችን ያጋሩ

ወደ MelaTop አካውንቶ በመግባት "Posts" የሚለውን ይምረጡ፤ ከሚመጡት ፖስቶች መካከል የፈለጉት ላይ "Share" የሚለውን በመንካት ወደ ፌስቡክ ሼር ያድርጉ። ወይም "Copy Link" የሚለውን በመንካት ሊንኩን ወስደው Post ማድረግ ይችላሉ።

ገንዘብ ያግኙ

የሚከፈሎት ባገኙት የ Click ብዛት ነው ነው ፤ ምን ያህል እንደሰሩ "Dashboard" ላይ በመግባት መመልከት ይችላሉ ፤ ክፍያው በየወሩ ነው የሚላክሎት።

Frequently Asked Questions

መላቶፕ ላይ እንዴት መመዝገብ እችላለው?

ለመመዝገብ Sign UP የሚለውን ጠቅ ያድርጉ እና ቀላል ዝርዝሮችን ይሙሉ ፡፡ የመለያ ዝርዝሮችዎን እና የክፍያ ዝርዝሮችዎን ያስገቡ እና ያጠናቅቁ።

ማንኛውንም እርዳታ ከፈለግኩ የት ማግኘት እችላለሁ?

ከ አገልግሎታችን ጋር ለተያያዙ ማንኛውም አይነት ጥያቄዎች በ Telegram ወይም በ Facebook ላይ Message ሊልኩልን ይችላሉ።

አንድ ተመልካች ሳመጣ ምን ያህል አገኛለሁ?

ሁሉም ወደ መላ ቶፕ በሚልኩት ተመልካች መኖሪያ ሀገር ላይ የተመሠረተ ነው። በእያንዳንዱ ተመልካች ላይ ዋጋዎችን መመልከት ይችላሉ ፣ ክፍያው በተመልካች  (ሀገር) ላይ የተመሠረተ ነው። 

ክፍያ እንዴት ነው የሚደርሰኝ?

ገንዘቡን በ 3 አይነት የክፍያ መንገዶች መቀበል ይችላሉ እነዚህም በባንክ አካውንት፣ በአሞሌ እና በሞባይል ካርድ ናቸው። ክፍያው የሚፈፀመው በየወሩ እኤአ ከ ቀን 22-24 ባለው ይሆናል። 

ፖሰቶችን ሼር ስላደረግኩ ብቻ ለምን ገንዘብ ይከፈለኛል?

እርሶ ሼር ባደረጉት ሊንክ ሰዎች የኛን ድረ-ገፅ በሚጎበኙበት ሰአት የተለያዩ ማስታወቂያዎችን እናሳያለን፤ ከነዚህ ማስታወቂያዎችም እኛ ክፍያ እናገኛለን ስለዚህ ለእርሶም የምንከፍሎት ገንዘብ ከዚሁ በማስታወቂያ ከምናገኘው ክፍያ ላይ ነው።

Read All FAQ's

Get in touch

We’re here to help and answer any question you might have regarding our service.
We are always happy to help! 🙂

Office location

Office Closed Due to Covid-19
Addis Ababa, Ethiopia

Telegram

Channel: @MelaTopET
Group: @MelaDiscuss

Email address

General: [email protected]
Support: [email protected]

መላቶፕን በመጠቀም ገንዘብ ያግኙ!